የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ በኤሌክትሪክ መቆራረጥና በዶላር እጥረት ምክንያት በሙሉ አቅሙ ማምረት እንዳልቻለ አስታወቀ።

የፋብሪካው ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ወርቁ ባዬ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፣ ፋብሪካው ጥሬ ዕቃዎችን ከውጭ ለማስገባት የዶላር እጥረት ሳነካ ሆኖበታል።የኤሌክትሪክ

Read more